የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የውጤት ማሳወቂያ የጊዜ ሰሌዳ

#አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_ውጤት #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

የአውሮፓ ኅብረት እና ብሪታኒያ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአውሮፓ ኅብረት እና ብሪታኒያ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በኢትዮጵያ የብሪታኒያ ኤምባሲ ባወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ ያካሄደችው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ መስጠት ሂደት በስኬት በመጠናቀቁ ለኢትዮጵያ...

የሚያሸንፈው ፓርቲ አንድነቷ የተጠበቀች ኢትዮጵያን እንዲያስቀጥል ሕዝባዊ ኀላፊነት ይጣልበታል።

  አዲስ አበባ: ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ያለው ፋይዳ ከፍተኛ ነው። የሕዝብን ሉዓላዊነት በተግባር የሚያሳይ፤ ሥልጣን በሰላማዊ መንገድ የሚሸጋገርበት እና የዜጎች ተሳትፎ የሚረጋገጥበት ሂደትም ነው። ዜጎች መሪዎቻቸውን በመምረጥ የራሳቸውን ዕድል በራሳቸው እንዲወስኑ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከእንጦጦ እስከ ቀጨኔ መድኃኔዓለም ያለውን የመልሶ ማልማት እና...

  ባሕርዳር: ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከእንጦጦ እስከ ቀጨኔ መድኃኔዓለም ያለውን የመልሶ ማልማት እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ሥራ አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‎ከሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ...

ኢትዮጵያውያን መርጠዋል፤ ኢትዮጵያ አሸንፋለች!

  ኢትዮጵያ ከዜጎቿ የፈለገችዉን ኹሉ በፈለገችው ጊዜና ኹኔታ የምታገኝ ሀገር ናት፡፡ ለሀገራቸዉ የተጠየቁትን ሁሉ ለመስጠት ወደኋላ የማይሉ ዜጎች ስላሏት በእጅጉ ኮርታለች፡፡ ከዓድዋ እስከ ሕዳሴ ግድብ፣ ከወገን ለወገን መረዳዳት እስከ አረንጓዴ ዐሻራ የዜጎቿን ተሳትፎ ጠይቃ፣ ከመሻቷ...