የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት

  በፊና ኦሮሚያ የመስኖ ፕሮጀክቶች አማካኝነት በጎሞሌ ወረዳ ቦረና ዞን የመስኖ ግድቦች ግንባታ መጠናቀቅ፣ የአየር ንብረት ለውጥን በመቋቋም የውሃ መሠረተ ልማትን የማረጋገጥ ትልቅ ምዕራፍ መሆኑን የሚያሳይ ነው። ይኸው እጅግ አስፈላጊ የሆነ መሠረተ ልማት በደሴ ጎራ...

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት

  በምሥራቅ ቦረና ዞን እየታየ ያለው የግብርና ትራንስፎርሜሽን፤ ኢትዮጵያ በምግብ ራሷን ለመቻል ለምታደርገው ጉዞ ትልቅ ማረጋገጫ ነው! ‎በዚህ ወቅት ብቻ ታታሪ አርሶአደሮቻችን ከ176,223 ሄክታር በላይ መሬት በማልማት፣ ከ3.1 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚያገኙ ይጠበቃል። ከ101,000 በላይ...

የኢድ አል አደሃ (አረፋ) በአል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው።

  ጎንደር: ግንቦት 19/2018 ዓ .ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ 1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል አደሃ (አረፋ ) በዓል በድምቀት በመከበር ላይ ነው። በክብረ በዓሉ ላይ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የእስልምና ሃይማኖት አባቶች እና የሃይማኖቱ ተከታዮች ታድመዋል። ዘጋቢ፦ ተስፋዬ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የነጌሌ ቦረና ገዳ አውሮፕላን ማረፊያን መረቁ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 24ኛ የሀገር ውስጥ መዳረሻ የሆነውን እና አዲሱን የነገሌ ቦረና ገዳ አውሮፕላን ማረፊያን በይፋ መርቀዋል። እንደ ቦይንግ 737 ማክስ ያሉ ዘመናዊ...

የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል በሀረር ከተማ እየተከበረ ነው።

  ባሕር ዳር፡ በሀረሪ ክልል 1ሺሕ 447ኛው የዒድ አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሀረር ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶች በድምቀት እየተከበረ ነው። በክልሉ በገጠርና ከተማ ወረዳዎች የሚገኙ የሃይማኖቱ ተከታዮች ከማለዳው ጀምሮ በሀረር በሚገኘው ኢማም አሕመድ ስታድየም በመሰባሰብ...