የአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዛሬ ይጀምራል።
ባሕር ዳር: መስከረም 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዛሬ ተመርቆ ሥራ ይጀምራል።
የአንድ ማዕከል አገልግሎቱ 14 ተቋማትን በውስጡ የያዘ ነው። 47 አገልግሎቶችንም ይሰጣል። የአንድ ማዕከል አገልግሎቱ ተቋማትን እርስ በእርስ ያስተሳሰረ ነው።
አገልግሎቱ...
“በመስቀል ማዕበል ያልፋል፤ በመስቀል መከራ ይታለፋል”
ባሕር ዳር: መስከረም 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ክርስቲያኖች ይመኩበታል። ጠላታቸውን ሁሉ ድል ይነሱበታል። የጨለማውን ዘመን አልፈውበታል፤ የመርገምን ዘመን ተሻግረውበታል፤ ሰማይ እና ምድር ታርቀውበታል፤ የሺህ ዘመናት በደል ተደምስሶበታል፤ የረቀቀው ፍቅር ተገልጦበታል፤ ሞት ተሸንፎበታል፤ እስከዘላለምም ድል ተነስቶበታል።
በመስቀሉ...
የመስቀል ደመራ በዓል በመስቀል ዓደባባይ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ መስቀል ዓደባባይ ሃይማኖታዊ ትውፊት እና ሥርዓቱን ጠብቆ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዓደባባይ በድምቀት ከሚከበሩት በዓላት መካከል የመስቀል ደመራ በዓል...
“ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት የኢትዮጵያ ብዝኃነት ማሳያ ናቸው” የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር: መስከረም 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የመስቀል በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል።
በመልዕክቱም ሕዝባዊ እና ሃይማኖታዊ በዓላት የኢትዮጵያ ብዝኃነት ማሳያ ናቸው ብሏል። የመስቀል ደመራ በዓል ኢትዮጵያ በዓለማቀፍ ደረጃ በማይዳሰስ ቅርስነት...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት
"እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ" ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሚከተለውን የበዓል መልዕክት አስተላልፈዋል፦
የመስቀል በዓል እንደገና የመገለጥ እና እንደገና የማንሣት በዓል ነው። መስቀሉ ከ300 ዓመታት በላይ ተቀብሮ ነበር። የጠፋና የተረሳ፤ ያለቀና የደቀቀ መስሎ ነበር።
ከዘመናት...








