በአዲስ አበባ ከተማ አራዳ ክፍለ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ እየተመዘገበ የሚገኘው ኢኮኖሚያዊ እድገት የሀገሪቱን የወደፊት መዳረሻ እና የሕዝቡን ተጠቃሚነት ከፍ የሚያደርግ መኾኑን ተሳታፊዎች በዕለቱ አንስተዋል። ኢኮኖሚያዊ ሪፎርም እና የተመዘገበው የምጣኔ ሃብት እድገት ሀገሪቱን በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ተቀባይነቷን...

“ሥልጣን በምርጫ ካርድ ብቻ የሚገኝ መኾኑን በልዩ ትኩረት መያዝ ያስፈልጋል” አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ: ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ምክንያት በማድረግ ውቧ ሆሳዕና ከተማ የምክክር ቀን መርሐ ግብርን እያካሄደች ትገኛለች። ሀገራዊ የሲምፖዚየም መድረኩን የከፈቱት የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር...

በሆሳዕና ከተማ የምክክር መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 20ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ምክንያት በማድረግ ውቧ ሆሳዕና ከተማ የምክክር ቀን መርሐ ግብርን እያካሄደች ትገኛለች። ከደቂቃዎች በኋላ በሚጀምረው ሀገራዊ የሲምፖዚየም መድረክ ላይ ለመታደም የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና...

“ሰላም ሐቀኛ ውይይትን ይፈልጋል” ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ደብረ ማርቆስ፡ ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከሞጣ ከተማ አሥተዳደር እና ከሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። ውይይቱ "ዘካሪ፣ መካሪ የሀገር ሽማግሌ እና የሃይማኖት አባት ለዘላቂ ሰላም...

“የሰላም መንገድ ሁሌም ሁሉንም አሸናፊ ያደርጋል” ሰላም ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ኅዳር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ሚኒስቴር የአማራ ክልል መንግሥት እና የአፋሕድ ዘላቂ ሰላም ስምምነትን ተከትሎ የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፏል። መንግሥት ለገጠሙን ችግሮች ውይይት እና ንግግርን ብቸኛ አማራጭ መንገድ መኾናቸውን እና ለዚህም ቁርጠኛ መኾኑን...