በሸዋ ሮቢት ከተማ አንጻራዊ ሰላም ተፈጥሯል።
ከሚሴ: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) በሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀነራል አበባው ሰይድ፣ የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...
የሰላም እጦቱ በውይይት እና በንግግር እንጂ በመሣሪያ አይፈታም።
ጎንደር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት ከምዕራብ ደምቢያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሂዷል።
በውይይቱ የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ በሪሁን መንግሥቱ፣ የዞኑ የሥራ ኀላፊዎች...
ወላጆች የልጆቻቸውን የወደ ፊት ህልም ለማስቀጠል ሰላምን መደገፍ ይገባቸዋል።
ሰቆጣ፡ ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ሁሌም ለሰላም ዘብ እንቆማለን" በሚል መሪ መልዕክት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ጋዝጊብላ ወረዳ በከፍተኛ የሀገር መከላከያ መኮንኖች የተመራ የሰላም ኮንፈረንስ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ተካሂዷል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች በሰላም እጦት ምክንያት...
“የኢትዮጵያ እና ሕንድ የረጅም ጊዜ ታሪካዊ ግንኙነት ተጠናክሮ ይቀጥላል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 8/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ሕንድ ያላቸው የረጅም ጊዜ ታሪካዊ፣ ባሕላዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሕንዱ አቻቸው ናሬንድራ ሞዲ ኢትዮጵያን ዳግም እንደሚጎበኙ ያላቸውን...
ስለምንስ የእናቶችን እንባ እና ሀዘን የሚሰማ ጆሮ ጠፋ?
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ መሪዎች ዘካሪ እና መካሪ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት በሚል መሪ ቃል በሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ እየተወያዩ ነው።
በውይይት መድረኩ...








