ፋይዳ መታወቂያ ለሴቶች ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታን ያስገኛል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የፋይዳ መታወቂያ አካታችነትን ለማጎልበት የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ ከተለያዩ ተቋማት ከተውጣጡ ሴት አደረጃጀቶች እና መምሪያ ኀላፊዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል፡፡ የአማራ ክልል...

የአገው ፈረሰኞች በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር እየተደረገ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም አሚኮ) የአገው ፈረሰኞች ባዓልን በዩኔስኮ የሰው ልጆች ወካይ ቅርስነት ለማስመዝገብ ከባለድርሻ አካላት ጋር የጥናት ወርክሾፕ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ እና መሠረተ ልማት ክላስተር...

ባሕላዊ የእርቅ ሥርዓቶች ማኅበራዊ መስተጋብሮችን ሲያሳልጡ የኖሩ እሴቶች ናቸው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባሕል ፍርድ ቤቶች እውቅና መስጫ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብርን አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች፣...

“ባሕላዊ ፍርድ ቤቶች ሁለቱም ተከራካሪዎች ወደው እና ፈቅደው የሚሄዱባቸው አማራጭ ሥርዓቶች ናቸው” አቶ ዓለምአንተ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባሕል ፍርድ ቤቶች እውቅና መስጫ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሄዷል። በመርሐ ግብሩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች፣ የሃይማኖት...

በፕላን የተመሩ የገጠር ማዕከላት እንዲገነቡ ማድረግ ይገባል።

አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 21/2018ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የገጠር ማዕከላት ልማት የንቅናቄ መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። "በፕላን የተሠሩ የገጠር ማዕከላት ለዘላቂ የከተማ ልማት፤ በአንድ ወረዳ አንድ የገጠር ማዕከል ዕውን ይኾናል" በሚል መሪ መልዕክት በሆሳዕና...