“እምቢ ለዳግም ባርነት” የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ

ሁመራ፡ ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በአራቱ ወረዳዎች እና በአምስቱ ከተማ አሥተዳደሮች የሚገኙ ነዋሪዎች የህወሃትን የዳግም ወረራ ፍላጎት እና የጦርነት እንቅስቃሴ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰልፍ አካሂደዋል። ሰላማዊ ሰልፉ "እምቢ ለዳግም...

“ደብረ ታቦር በአፍሪካ የመጀመሪያው ኢንዱስትሪ መንደር የተገነባባት የአጼ ቴዎድሮስ የህልሙ ተጋሪ ከተማ ናት” አቶ...

ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​በፈረሶች እና ፈረሰኞች ትርዒት የሚደምቀው የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ ዓመታዊ በዓል በታሪካዊቷ ደብረ ታቦር ከተማ እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ...

“ከትግራይ ሕዝብ ጋር ትናንትም ዛሬም ነገም ግጭት የለንም” ሰልፈኞች

ባሕር ዳር: ጥር 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተለያዩ አካባቢዎቾ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። በዞኑ በሚገኙ በአራቱም ወረዳዎች እና በአምስቱም ከተማ አስተዳደሮች የሕውሀትን ዳግም ወረራ እና ጦርነት በመቃዎም ሕዝባዊ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የዩናይትድ ኪንግደም የኮመንዌልዝ፣ ልማት ጉዳዮች እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ይቬት ኩፐርን አግኝቼ በቁልፍ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተናል ብለዋል። ‎ከውይይታችን ጎን...

“ኢትዮጵያ የታሪክ እና የባሕል ሀብታም ናት” ባካሪ ሳኛ

ባሕር ዳር: ጥር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የአርሰናል እና የማንቸስተር ሲቲ ተጫዋች ባካሪ ሳኛ የባሕር ዳር ስታዲየምን ጎብኝቷል። በጉብኝቱ ከባካሪ ሳኛ በተጨማሪ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጅራ እና ሌሎች የሥራ ኀላፊዎችም ተገኝተዋል። የቀድሞው...