ፋይዳ መታወቂያ የሴቶችን ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ማኅበራዊ ተጠቃሚነት ያሳድጋል።

ባሕር ዳር፡ ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የክልሉ ሴቶች እና ፋይዳ መታወቂያ ማውጣት የሚችሉ ሕጻናት እንዲያወጡ ለማድረግ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ ሒክማ...

የዜጎችን ሰብአዊ መብት በማስከበር እና የተፋጠነ ፍትሕ በመስጠት ውጤታማ ሥራዎች ተሠርተዋል።

ባሕር ዳር: ጥር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የዳኝነት እና የፍትሕ አካላት የትብብር መድረክ ዐቢይ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን በማከናወን የተለያዩ ውሳኔዎች አሳልፏል። የዳኝነት እና የፍትሕ ተቋማት በሥራ የሚያገናኟቸው የጋራ ጉዳዮችን ተባብሮ እና ተቀናጅቶ ለመፈጸም እንዲያስችላቸው...

“የራያ ሕዝብ ከትግራይ ሕዝብ ጋር ጠብ የለበትም” የራያ ነዋሪዎች

  ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ የሕወሃትን ትንኮሳ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። ሰልፈኞቹ ሕወሃት በራያ፣ በወፍላ እና ኮረም ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ወረራ አውገዘዋል። የሕውሃት ዳግም ወረራ እና ጦርነት...

“በሰላም እጦት ምክንያት ትምህርት ያቋረጡ ተማሪዎች ጉዳይ ለሀገር አደገኛ ስብራት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

  ባሕር ዳር፡ ጥር26/2018ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ሥብሠባ ላይ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ማኅበራዊ ጉዳዮች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት በትምህርት ጉዳይ ላይ ባለፋት...

የራያ ሕዝብ የማንነት ጥያቄ የሕልውና ጉዳይ ነው።

  ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ቆቦ ከተማ የሕወሃትን ትንኮሳ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዷል። ሰልፈኞቹ ሕወሃት በራያ፣ በወፍላ እና ኮረም ሕዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን ወረራ አውገዘዋል። የሕውሃት ዳግም ወረራ እና ጦርነት...