“ሀገር የሚገነባው በሕሊናዊ መንፈስ ነው” ሙዓዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

  አዲስ አበባ፡ መጋቢት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ​የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን "እንጠብቅሻለን አለብን አደራ" በሚል መሪ መልዕክት መገናኛ ብዙኃን ለብሔራዊ ጥቅም ያላቸውን ሚና በተመለከተ ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የሚዲያ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጠቅላይ...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልእክት፦

  ዛሬ ከዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ኅብረት (ITU) ዳይሬክተር (ዶ.ር) ኮስማስ ዛቫዛቫ ጋር በዲጂታል ልማት ያለንን ትብብር ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። ሀገራችን ቴሌኮምን ጨምሮ በዲጂታል መሠረተ ልማት ተደራሽነት፣ በዲጂታል ክህሎትና በተቋም ግንባታ እንዲሁም በዲጂታል...

ኢትዮጵያ በስድስት ወራት ውስጥ ቡናን ወደ ውጭ ገበያ በመላክ ከ1ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አገኘች።

  አዲስ አበባ፡ መጋቢት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ 200 ሺህ ቶን ቡና ወደ ውጭ ገበያ በመላክ 1 ነጥብ 35 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን አስታውቋል። የግብርና ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት እና ኮምዩኒኬሽን መሪ...

“መሪዎች የሕዝብን ፍላጎት ማስቀደም ይኖርባቸዋል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር መሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም፣ የጸጥታ፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እያካሄዱ ነው። በውይይቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ለተለያዩ የሥራ ኀላፊዎች ሹመት ሰጡ።

  ባሕርዳር፡ መጋቢት 02/2018 ዓ.ም(አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከመጋቢት 2/ 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለልዩ ልዩ መሪዎች ሹመት ሰጥተዋል። 1. ሌተናል ጄኔራል አስራት ደኔሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር 2. ረዳት ኮሚሽነር ቶፊቅ መደድ የአዲስ አበባ...