ባሕር ዳር ከተማ ለጽዳቷ የማይመጥኑ የፕላስቲክ ከረጢቶችን መጠቀም ከለከለች።

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ የፕላስቲክ ከረጢት ማምረት፣ ወደ ሀገር ማስገባት፣ መሸጥ እና መጠቀምን በተመለከተ የሚደነግግ አዋጅ 1383/2017 ጸድቆ ወደ ሥራ መግባቱ የሚታወስ ነው። አዋጁን መሠረት በማድረግ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደርም...

ኢትዮጵያ በ11ኛው የአፍሪካ፣ ካርቢያን እና ፓስፊክ ሀገራት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ንቁ ተሳትፎ አድርጋለች።

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በተሳተፉበት 11ኛው የአፍሪካ፣ ካርቢያን እና ፓስፊክ ሀገራት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ንቁ ተሳትፎ ማድረጓን በቤንሉክስ ሀገራት እና በአውሮፓ ኅብረት ተቋማት የኢፌዴሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ...

አካታች ፖለቲካዊ ለውጦች ለጽኑ ሀገራዊ መሠረት

ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌድሪ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባጋራው መረጃ የኢፌዴሪ መንግሥት ባለፉት የለውጥ ዓመታት ሀገራችንን ከነበረችበት ስር የሰደደ ፖለቲካዊ ቀውስ አውጥቶ ወደ ተሟላ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለማሸጋገር የነደፋቸውን ስልታዊ ግቦች በላቀ ጽናት...

አቶ ገብረማርያም ይርጋ የዓለም አቀፉ የባሕል እና ኪነ ጥበብ ሙያተኞች ኅብረት ምክትል ፕሬዝዳንት ኾነው...

  ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል፣ ኪነ ጥበብ እና ዝክረ ታሪክ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኀላፊ ገብረማርያም ይርጋ በደቡብ ኮሪያ በሚገኘው ዓለም አቀፍ የባሕል እና የኪነ ጥበብ ሙያተኞች ኅብረት ዋና መሥሪያ ቤት...

“የዐይን ጤና እና ዲጂታል መሣሪያዎች፦ ምን መደረግ አለበት?”

  ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦፕቶሜትሪ ባለሙያዎች ማኅበር 41ኛውን ዓለም አቀፍ እና 11ኛውን ሀገር አቀፍ የዐይን ጤና ሳምንት ምክንያት በማድረግ በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በመገኘት ለሠራተኞች የዐይን ምርመራ እና የሕክምና አገልግሎት ሰጥቷል። የማኅበሩ ዋና...