ከነዳጅ ጥገኝነት ወደ አረንጓዴ ኢነርጂ – የኢትዮጵያ የትራንስፖርት ዘርፍ አዲስ ምዕራፍ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የነዳጅ ገበያ መቀያየር በትራንስፖርት ታሪፍ እና በሸማቹ ማኅበረሰብ ላይ ጫና እያሳደረ ነው።
የኢትዮጵያ መንግሥት ከነዳጅ ጥገኝነት ለመውጣት እና ለችግሩ ዘላቂ መፍትሔ ለመስጠት ተሽከርካሪዎችን ከነዳጅ ወደ ተፈጥሮ ጋዝ...
የኢትዮጵያ የኢንደስትሪ ጉዞ አዲስ ምዕራፍ እየተራመደ ይገኛል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት የሁለት ክፍሎች ቃለምልልስ ኢትዮጵያ የአዲሱ ዘመን የኢንደስትሪ መስፋፋትን እንዴት እየበየነች እንደሆነ አብራርተዋል።
የመጀመሪያውን ክፍል ማክሰኞ ሚያዚያ 6/ 2018 ዓመተ ምህረት ከምሽቱ 2:30 ይጠብቁ።
A new chapter in...
ትንሣኤ ችግሮች ሁሉ እንደሚያልፉ ማሳያ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በፈለገ ሕይወት አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለተኝቶ ታካሚዎች እና አስታማሚዎች ማዕድ አጋርተዋል።
ማዕድ የተጋሩ ተኝቶ ታካሚዎች እና አስማሚዎች በዓልን በሆስፒታል ኾኖ ማሳለፍ ከባድ መኾኑን ተናግረዋል።
የተደረገልን...
“የጨለመችው ዓለም በራች፤ ብርሃንም ለበሰች”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንደተናገረ ተነሥቷል፤ በኃይሉ ሞትን ድል ነሥቷል፤ ከሙታን ተለይቷል፤ የዘመናት ቁራኛንም ፈትቷል፤ በድቅድቅ ጨለማ የተጣሉ ነፍሳትንም አንሥቷል።
መቃብር ሳይከፈትለት፤ መግነዝ ሳይፈታለት፣ የመቃብር ጠባቂዎች ሳያዩት፤ ጠባቂዎችም ሳይዙት በፈቃዱ እንደሞተ በኃይሉ ተነሥቷል።
ፈጣሪዋ...
ትንሣኤ የወደቁት የተነሱበት እና ደካሞች የተደገፉበት ዕለት ነው።
አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚኖሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በቤተ መንግሥት ማዕድ አጋርተዋል።
የድጋፉ ተጠቃሚ ግለሰቦች ለተደረገላቸው ግብዣ...








