“ጠላቶች የጠነሰሱትን ጥሰን እና በጣጥሰን ይሄው በአንድነት ቆመናል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: መስከረም 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ በባሕር ዳር ከተማ የድጋፍ እና የደስታ መግለጫ ሰልፍ ተካሄዷል። በድጋፉ እና የደስታ መግለጫው ሰልፍ ላይ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደና ሌሎች...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት መሪዎች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት መሪዎች ጋር ተወያይተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት አዲስ ከተመረጠው የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለአዲስ ዓመት ማዕድ አጋሩ።

አዲስ አበባ፡ መስከረም 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር አካባቢዎች ለሚኖሩ እና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የማኅበረሰብ ክፍሎች በቤተመንግሥት ማዕድ አጋርተዋል። የማዕድ ማጋራቱ መርሐ ግብር የተከናወነው የ2018 ዓ.ም...

“2018 የኢትዮጵያን ማንሠራራት የበለጠ ሥር እና መሠረት የምናስይዝበት ዓመት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ኢትዮጵያ ማንሠራራት በጀመረችበት እና ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በተመረቀበት ጊዜ ለሚከበረው አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ። ያለፈው ዓመት ፈጣሪ ከጎናችን፣ ስኬት...

“ነገን እጅግ የተሻለ ለማድረግ ተነሥተናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) 

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጳጉሜን አምስት የነገው ቀንን ምክንያት በማድረግ መልዕክት አስተላልፈዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ትናንትን በመጠቀምና በማረም፣ ዛሬ ላይ ተግተን በመሥራት፣ ነገን እጅግ...