የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለልደት በዓል ወደ ላሊበላ የሚያደርገውን የበረራ ቁጥር አሳደገ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እና የቅዱስ ወንጉሥ ላሊበላ የልደት በዓልን ለማክበር በርካቶች ወደ ላሊበላ ይጓዛሉ፡፡ በተለይም የቤዛ ኲሉ ልዩ ሥነ ሥርዓትን ለመታደም በዚህ ዓመት በርካታ ቱሪስቶች ወደ ላሊበላ...

ያለ አግባብ የተመዘበረ ሃብትን በማስመለስ ረገድ በትኩረት መሥራቱን ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ከዞን መምሪያዎች ጋር ገምግሟል። የቢሮው ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም በክልሉ የ25 ዓመት አሻጋሪ የእድገት እና ዘላቂ ልማት ፍኖተ ካርታ...

የአገው ፈረስ ባሕልን በዩኒስኮ ለማስመዝገብ አስፈላጊ ሥራዎች ተጠናቅቀዋል።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአገው ፈረሰ ባሕልን በዩኔስኮ የሰው ልጆች ወካይ ቅርስነት ለማስመዝገብ ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር እና የጥናት ወርክሾፕ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የተገኙት በምክትል ርዕሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ልማት...

ፋይዳ መታወቂያ ለሴቶች ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታን ያስገኛል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የፋይዳ መታወቂያ አካታችነትን ለማጎልበት የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ ከተለያዩ ተቋማት ከተውጣጡ ሴት አደረጃጀቶች እና መምሪያ ኀላፊዎች ጋር በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል፡፡ የአማራ ክልል...

የአገው ፈረሰኞች በዓልን በዩኔስኮ ለማስመዝገብ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ምክክር እየተደረገ ነው።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም አሚኮ) የአገው ፈረሰኞች ባዓልን በዩኔስኮ የሰው ልጆች ወካይ ቅርስነት ለማስመዝገብ ከባለድርሻ አካላት ጋር የጥናት ወርክሾፕ በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ እና መሠረተ ልማት ክላስተር...