የጥምቀት አከባበር ከትናንት እስከ ዛሬ።
ባሕር ዳር: ጥር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እያንዳንዱ ሰው ስለ ጥምቀት በዓል ቢጠየቅ የኾነ ትዝታ ይኖረዋል። ለዛሬ ግን ሁለት የዕድሜ ባለጸጋዎችን የትናንት ትዝታቸውን ከዛሬው ሁነት ጋር በንጽጽር እንዲህ አጫወቱን።
እማሆይ የሺወርቅ አስረስ ይባላሉ፤ የባሕር ዳር ከተማ...
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የከተራ እና የጥምቀት በዓል በድምቀት እንዲከበር ላደረጉ አካላት...
ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የከተራ እና የጥምቀት በዓል በደመቀ እና ባማረ መልኩ እንዲከበር አስተዋጽዎ ላደረጉ አካላት ሁሉ ምስጋና አቅርቧል።
የክልሉ ፖሊስ ዋና አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ.ር)...
የከተራ እና ጥምቀት በዓላት በድምቀት ተከብረዋል።
ባሕር ዳር: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ምክትል ኮሚሽነር እና የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር አበበ ውቤ የጥምቀት በዓል ስኬታማ በኾነ መንገድ እየተከበረ መኾኑን ተናግረዋል።
በአማራ ክልል በሁሉም...
ታጥቀው በጫካ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም ጥሪውን ተቀበሉ።
ፍኖተ ሰላም: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል መንግሥት እና በአፋሃድ መካከል ኅዳር 25/2018 ዓ.ም የተፈጠረውን የሰላም ስምምነት መሠረት በማድረግ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በባሶ ሊበን ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ከ21 በላይ የታጠቁ ኀይሎች የሰላም አማራጩን...
“ክርስቶስ የተጠመቀው ከኃጥያት እንድንነጻ ነው”
አዲስ አበባ: ጥር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የጥምቀት በዓልን በአዲስ አበባ በድምቀት አክብራለች።
የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስን በመወከል መልዕክት ያስተላለፉት በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የሐዋርያዊ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አባ...








