ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከናሚቢያ ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር ተወያዩ።
ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር)ከናሚቢያ ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ከናሚቢያ ፕሬዝደንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር በአኅጉራዊ ጉዳዮች እና...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኮትዲቯር ፕሬዝዳንት አላሳኔ ዋታራን ጋር ተወያዩ።
ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኮትዲቯር ፕሬዝዳንት አላሳኔ ዋታራን ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ የኮትዲቯር ፕሬዝዳንት አላሳኔ ዋታራን አግኝቼ በአኅጉራዊ እና የወል ፍላጎትን በተመለከቱ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ተወያዩ።
ባሕርዳር ፡ የካቲት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ሁለተኛ ቀኑ ላይ በተለያዩ...
“አፍሪካ የራሷን ዕድል በራሷ የመወሰን ብቃት ላይ ነች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ የካቲት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪካ የራሷን አጀንዳ የመቅረጽ እና የማስተዳደር ሙሉ አቅም ላይ መኾኗን የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች...
የተወዳዳሪ ፓርቲዎች የዕጩዎች ምዝገባ መራዘሙን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: የካቲት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የቅድመ ምርጫ ሥራዎች እና ተያያዥ ጉዳዮችን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኀይሉ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተወዳዳሪ ፓርቲዎች የዕጩዎች ምዝገባ ከጥር 1/2018...








