የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ የምሥረታ ክብረ በዓል በልዩ ልዩ ዝግጅቶች በወንዶ ገነት እየተከበረ ነው።

  ባሕር ዳር: የካቲት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ወታደራዊ ዝግጅት አካል የኾነው በየብስ ላይ የአየር ወለድ ላይ ዝላይ በወንዶ ገነት እየተካሄደ ይገኛል። የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ 65ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በሲዳማ...

“የራስ ታሪክን እና ሃብት በእሳት ማውደም ኢትዮጵያዊ ነኝ ከሚል አካል አይጠበቅም” የደብረ ታቦር ከተማ...

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም እና ሰላማዊነት ለሰው ልጆች ብቻ ሳይኾን ለፍጡራን ሁሉ አስፈላው እና ቀዳሚው ጉዳይ ነው። ከሰላም እና ሰላማዊነት የማያተርፍ ቢኖር እሱ ከመጥፎ ተግባራት የተጣባ ነው። በጎ ያልኾኑ ተግባራትን የሕልውና ጉዳያቸው...

ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ቁሳቁስ እሸጋ እና ስርጭት መጀመሩ ተገለጸ።

አዲስ አበባ፡ የካቲት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚያስፈልጉ የመራጮች ምዝገባ ቁሳቁሶችን የማሸግ እና የማሰራጨት ተግባር እያከናወነ መኾኑን አስታውቋል። ቦርዱ የምርጫ ማስፈጸሚያ ቁሳቁስ ዝግጅትን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች በሰጠው ማብራሪያ እና...

ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዝግጅት እየተደረገ ነው።

ወልድያ፡ የካቲት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ነፃ፣ ተአማኒ እና ዴሞክራሲያዊ እንዲኾን እየሠሩ መኾናቸውን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር እና የሰሜን ወሎ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሥራ ኀላፊዎች ተናግረዋል። የሥራ ኀላፊዎቹ የሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሶርጋ ኢኮ ሎጅን ጎበኙ።

  ባሕር ዳር: የካቲት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሶርጋ ኢኮ ሎጅን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ‎በሶርጋ ሐይቅ ላይ የሚገኘው የሶርጋ ኢኮ ሎጅ በአሁኑ ወቅት በ14 ሄክታር መሬት ላይ...