ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚጠበቅባቸውን ሚና ለመወጣት መዘጋጀታቸውን የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ገለጹ።

  ባሕር ዳር: 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሲቪክ ማኅበረሰብ ድርጅቶች በምርጫ ሂደት ውስጥ ያላቸው ተሳትፎ ለዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ ነው። በምርጫ ወቅት ዜጎች ስለ መራጭነት መብታቸው እና ስለ ምርጫው ሂደት በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ትምህርት በመስጠት ንቁ ተሳትፎ...

“ጀግንነት እና አሸናፊነት ከቅድመ አያቶቻችን የወረስነው ማንነታችን ነው” ሜጀር ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ

  ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከለካያ ሠራዊት የምሥራቅ እዝ እና የሰሜን ምእራብ እዝ የሠራዊቱ መሪዎች እና አባላት 130ኛውን የዓድዋ ድል በዓል በባሕርዳር አክብረዋል። በዝግጅቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የምሥራቅ እዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጄኔራል...

“የኮሪደር ልማት የብልጽግና መንግሥት እሳቤ ማሳያ ነው” ጫልቱ ሳኒ

አዲስ አበባ: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የ2018 በጀት ዓመት የተቋማት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን በአዳማ ከተማ ገምግሟል። በመድረኩ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ ባለፉት ስድስት...

ነብስን በስጋ ላይ ያሠለጥናሉ፤ ሰለ ሀገር ሰላም ይጸልያሉ።

ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ሀገር፣ ስለ ፍቅር፣ ስለ አብሮነት ሊጸልዩ በአንድነት እጆቻቸውን ወደ ፈጣሪ አንስተዋል። የሁለቱ ሃይማኖት ተከታዮች ነብሳቸውን በስጋቸው ላይ ሊያሠለጥኑ የስጋ ፍላጎቶቻቸውን ገትተው የሃይማኖታቸውን ሥርዓት ጠብቀው ለጸሎት ቆመዋል። በጾም ወራቶቻቸው እርስ...

የክልሎች የጋራ ገቢዎች ድርሻ እየጨመረ መጥቷል።

አዲስ አበባ: የካቲት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማ በጀት እና የጋራ ገቢ ቋሚ ኮሚቴ አሠራር ላይ ያተኮረ የባለድርሻ አካላት ውይይት በአዲስ አበባ ከተማ እያካሄደ ነው። የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የፌዴሬሽን...