ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እንዲከናወን ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ጋር በቅንጅት ይሠራል።
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ በማስመልከት የምርጫ ማኒፌስቶ እና ምልክት ትውውቅ አካሂዷል።
የባሕር ዳር ከተማ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞላ...
የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነጻ፣ ሰላማዊ እና ፍትሐዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን...
ደብረ ብርሃን: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ የፓርቲውን የምርጫ ማኒፌስቶ እና ምልክትን የማስተዋወቂያ መድረክ አካሂዷል።
"ኢትዮጵያ ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት በተካሄደው...
የአትላንቲክ ኢኒሼቲቭ እና የኢትዮጵያ የባሕር በር የመሻት ጉዳይ
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ ባሕር በር አልባ የኾኑ ሀገራት የንግድ አስተዋጽኦ ላይ ያላቸው ተጽዕኖ የቀጨጨ መኾኑ ይነገራል።
እነዚህ ሀገራት በየዓመቱ ከሚያመርቱት ጥቅል ምርት አብዛኛውን ለወደብ ኪራይ ሲያውሉ መውጫ በማጣታቸው የሚደርስባቸው የምርቶች...
ምርጫው ሰላማዊ፣ ነጻ እና ዴሞክራሲያዊ እንዲኾን በትኩረት እየተሠራ ነው።
ደብረ ብርሃን: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ የፓርቲውን የምርጫ ማኒፌስቶ እና የምርጫ ምልክት ይፋ የማድረጊያ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ አካሂዷል።
በመድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት...
በምርጫ ወቅት የፓርቲዎች ፉክክር የሕዝብን ደኅንነት ያስቀደመ ሊኾን ይገባል።
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተጽዕኖ ፈጣሪ መሪ እና 16ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የነበሩት አብርሃም ሊንከን ዴሞክራሲን "የሕዝብ፣ በሕዝብ እና ለሕዝብ የሚኾን ሥርዓተ መንግሥት ነው" በማለት ገልጸውታል።
የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት አንዱ መገለጫ ደግሞ የምርጫ ሥርዓት ነው።...








