የመንግሥት ሠራተኞች አንድነት እና ፍትሐዊነትን በማጠናከር ለሕዝብ ውጤታማ ተግባር መከወን አለባቸው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ወሎ ዞን ከላሊበላ ከተማ አሥተዳደር እና ከላስታ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር ተወያይተዋል። መንግሥት ሰላምን...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት እና በሌሎች የጋራ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ...

ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን የተለያዩ ወረዳዎች በደረሰው የመንሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን በጋሞ ዞን በተከሰተው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ...

“የሰላም ሞተሩ ሕዝብ ነው” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) ከአሚኮ ጋር ባደረጉት ቆይታ የክልሉ የሰላም ሁኔታ በየጊዜው እየተሻሻለ መምጣቱን ተናግረዋል። ዶክተር እሸቱ እንዳሉት ታጣቂዎች ግጭትን ለማባባስ በቅርቡ ሙከራ...

የያዙት የምርጫ ካርድ የተሻለች ነገን ለመወሰን እንደሚያስችላቸው የመተማ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ከየካቲት 28/2018 ዓ.ም ጀምሮ እየተካሄደ ይገኛል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የመራጮች ምዝገባ ሂደት ለአንድ ወር እንደሚካሄድ ማስታወቁ ይታወሳል። ዜጎችም የመራጮች ምዝገባን እያካሄዱ ነው። በምዕራብ ጎንደር...