“ሕዝብ በተግባራት ላይ እንደ ባለቤት ሲሳተፍ ሰላም ይጸናል” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የባሶና ወራና፣ የአንጎለላ ጣራ ወረዳ እና የቡልጋ ከተማ አሥተዳደር የሰላም፣ ልማት እና የወቅታዊ ተግባራት ሁኔታ የግምገማ መድረክ ተካሂዷል።
በመድረኩ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት...
የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት ሥራ እየሠሩ መኾኑን ገለጹ።
ባሕርዳር፡መጋቢት08/2018ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ለአንድ ሀገር ብዙ ፋይዳ ያለው የዴሞክራሲ መሠረት ነው። ብዙ ብሔር፣ ብሔረሰብ እና ፍላጎቶች ላሉባቸው እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገሮች ደግሞ ሚናው ጉልህ ነው።
ለዚህም በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ እንደ ሀገር እና እንደ አማራ ክልል...
በጭልጋ እና አካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ወደሰላም ተመለሱ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላማዊ ኑሮን መከተል ለዘላቂ ሰላም አማራጭ የሌለው ቁልፍ መፍትሔ መሆኑን ወደሰላም የተመለሱ የቀድሞ ታጣቂዎች ገልጸዋል። የሰላም አማራጭን መከተላቸው ለሕጋዊ ኑሮ እና ሕይወት እንደሚያበቃቸውም ተናግረዋል።
ኃይል እና ግጭት ጉዳት ከማስከተል...
እውነተኛ ትስስርን በመፍጠር ሰላምን ማጽናት ይገባል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ወሎ ዞን ከቡግና ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላም እጦት በማኅበረሰቡ ላይ ጫና...
በሕገ ወጥ ነጃጅ አዘዋዋሪዎች ላይ ጠንካራ ክትትል እንደሚያደርግ የአማራ ክልል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ የተፈጠረውን የተራዘመ ግጭት ተከትሎ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ሀገራት የነዳጅ ጉዳይ ጥያቄ ውስጥ ገብቷል።
በዚህም ከነዳጅ ጋር ተያይዞ የሚስተዋሉ ሕገ ወጥ የነዳጅ ዝውውር እና ሽያጭን ለመቆጣጠር እና...








