የዒድ አልፈጥር በዓል የመረዳዳት እና የመደጋገፍ እሴቶች የሚጎሉበት ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በጎንደር ከተማ ተከብሯል። የዒድ አልፈጥር በዓል በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል አንደኛው ነው። በበዓሉ ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱም ባለፈ ማኅበራዊ መስተጋብር ጎልቶ...

“የሀገሪቱን 50 በመቶ የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኘው ግብርናው ነው” የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በግብርና አቅርቦት እና አገልግሎት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው። የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ የሺመቤት ነጋሽ የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን እና የምግብ ሉዓላዊነትን...

የመረዳዳት እና የመተሳሰብ እሴቶችን በማጠናከር በዓሉን በጋራ ማክበር ይገባል፡፡

ሁመራ፡ መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁመራ ከተማ ተከብሯል። አሚኮ ካነጋገራቸው የበዓሉ ታዳሚዎች የረመዳን ወር ልዩ መኾኑን ገልጸዋል። ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር ሃይማኖቱ...

ለሰላም አንድ ኾኖ መሥራት ይገባል።

ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1447ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተከብሯል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር እስልምና ምክር ቤት ሠብሣቢ ሼህ መሐመድ ሰኢድ ዒድ ማለት ደስታ ማለት ነው ብለዋል። በዓሉን በደስታ...

“የጀነት ሴት” የተባሉት ኡም አይመን በዒድ በዓል ሲታወሱ።

  ባሕርዳር፡ መጋቢት 11/2018ዓ.ም (አሚኮ) የዒድ አል ፈጥር በዓል የጾም መጠናቀቂያ እና የምሥጋና በዓል ነው። በዚህ ልዩ ወቅት አንዲት እናትን ልናስታውስ ወደድን። ኡም አይመን ይባላሉ። የኡም አይመን የመጀመሪያ ሙሉ ስማቸውም በረካ ቢንት ሳዕላባ አል ሀበሺ...