“በሀረሪ ክልል በማዕድን ዘርፍ ላይ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀረሪ ክልል በማዕድን ዘርፍ ላይ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገልጸዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ እና ካቢኔያቸው በክልሉ በማዕድን ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በጉብኝታቸው ወቅትም...

የምድርን ጤና ከመጠበቅ አልፎ የምግብ ሉዓላዊነትን እስከማረጋገጥ የገዘፈው የአረንጓዴ አሻራ ጉዞ

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እያደረገችው ባለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአማራ ክልል ከፍተኛ ውጤት እየተመዘገበ መኾኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ...

የቀጣናው የኢኮኖሚ ሞተር ኢትዮጵያ!

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ዕድገቷን ለማረጋገጥ ከጎረቤት ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት በማሳደግ ውጤታማ ሥራ እየሠራች ነው። ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት በኤሌክትሪክ ኀይል ፣ በወደብ አማራጭ፣ በትራንስፖርት እና መሰል የመሠረተ ልማት...

ታላቁ የቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ኘሮጀክት የኢትዮጵያ የመቻል ማሳያ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ ታሪክ በግዙፍ በጀት እና በሥራ መጠኑ በዓይነቱ ለየት ያለ ሜጋ ፕሮጀክት ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ያስጀመሩት ይህ ታላቅ መሠረተ-ልማት...

በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎች ለከተማዋ ውበትን የጨመሩ ናቸው።

ጎንደር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ እየተሠራ ያለውን የዞብል ፓርክን የሥራ ሂደት ተመልክተዋል። በመስክ ምልከታው የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይረጋ ሲሳይ፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...