ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ማላቦ ኢኳቶሪያል ጊኒ ገቡ።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በ11ኛው የአፍሪካ፣ ካሪቢያን እና ፓሲፊክ ሀገራት ድርጅት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ማላቦ ኢኳቶሪያል ጊኒ ገብተዋል። ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ማላቦ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢኳቶሪያል ጊኒ...

በልማት የታዩ ስኬቶችን ወደ ሌሎች የአሥተዳደር ዘርፎች በማሸጋገር ውጤታማነትን ማረጋገጥ ይገባል።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ አሕመዲን መሐመድ...

ምሁራን በችግር ጊዜ መፍትሔ አመላካች ጥናት እና ምርምሮችን መሥራት ይጠበቅባቸዋል።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳዳር በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ዙሪያ ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና ሠራተኞች ጋር ውይይት አድርጓል። የውይይቱ ተሳታፊ ምርታቸው ጣሒር (ዶ.ር) ዕውቀት እና ጥበብን መሠረት በማድረግ ትውልድ...

“ግጭት እና ጦርነትን የማይመግብ አመለካከት መያዝ ይገባል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከወልድያ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር በሰላም እና በልማት ዙሪያ ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላም እጦቱ በሴቶች ሕጻናት እና አረጋውያን ላይ ጫና ማሳደሩን ተናግረዋል። ግጭቱ ሰብዓዊ እና...

ምርጫ ሀገራትን ከቀውስ ወደ ሰላም እንዴት አሸጋገራቸው?

ባሕር ዳር: መጋቢት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በታሪክ ውስጥ ምርጫ ግጭቶችን ከጦር ሜዳ ወደ ድምፅ መስጫ ሳጥን በማሸጋገር ሀገራትን ከከፋ ውድቀት ለመታደግ የሚያስችል ተቋማዊ መሣሪያ ነው። የቀድሞው የሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ሳሙኤል ሀንቲንግተን ምርጫን የጦርነት ምትክ በማለት...