ኢትዮጵያ የተከለችው ድንቅ አፍሪካዊ ስም እና የምጣኔ ሃብት መሰረት
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለማችን በአቬሽን ዘርፍ ፉክክሩ ከፍ እያለ መጥቷል። ሀገራት የአቬሽኑን ዘርፍ መገለጫቸው አድርገው በሰፊው ነው የሚሠሩበት። ከሚያስገኘው ጥቅም ባለፈ ሀገራትን በማስተዋወቅም ብሔራዊ ኩራት እና መተማመኛ ዘርፍ እየኾነ መጥቷል። በዚህ...
የኢትዮጵያን ከፍታ የሚሳየው የቢሾፍቱ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቢሾፍቱ የሚገነባው አዲሱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገሪቱን የአቪዬሽን ታሪክ ወደ አዲስ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ሜጋ ፕሮጀክት ነው። ለኢትዮጵያ በርካታ ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊ እና ስትራቴጂካዊ ጥቅሞችን ይዞም ይመጣል።
አየር መንገዱ የአፍሪካ...
አረንጓዴ አሻራ ኢትዮጵያ በዓለም መድረክ አርዓያ እንድትኾን አድርጓታል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ተግባር ለአካባቢ ጥበቃ፣ ለምግብ ዋስትና እና ለሀገር ገጽታ ግንባታ ትልቅ ምዕራፍ የከፈተ ሀገራዊ ንቅናቄ ነው።
እንደ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጽሕፈት ቤት መረጃ የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር ከተጀመረበት 2011ዓ.ም...
“በሀረሪ ክልል በማዕድን ዘርፍ ላይ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች አስፈላጊው ድጋፍ ይደረጋል” ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀረሪ ክልል በማዕድን ዘርፍ ላይ ለሚሰማሩ ባለሀብቶች አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገልጸዋል።
ርእሰ መሥተዳድሩ እና ካቢኔያቸው በክልሉ በማዕድን ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።
በጉብኝታቸው ወቅትም...
የምድርን ጤና ከመጠበቅ አልፎ የምግብ ሉዓላዊነትን እስከማረጋገጥ የገዘፈው የአረንጓዴ አሻራ ጉዞ
ባሕር ዳር: ሰኔ 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ እያደረገችው ባለው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአማራ ክልል ከፍተኛ ውጤት እየተመዘገበ መኾኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ...






