ኢትዮጵያ ዐዲሲቷ የተስፋ ዓድማስ ናት።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባጋራው መረጃ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም በ21ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ የታሪክ አውድ ውስጥ አዲስ ትርጉም እና ጽኑ ቃል ኪዳን ተላብሶ ብቅ ያለ፣ ለሀገራችን...
“መጋቢት ለፖለቲካችን የልዩ ታሪክ ወር ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የጠራ ሰማይ በሚታይበት፤ የድካም አዝመራ በሚሰበሰብበት የመጋቢት ወር፣ አሻጋሪ ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ከፍታዎቻችን አስምረናል ብለዋል።
መጋቢት ለፖለቲካችን የልዩ ታሪክ ወር ነው፡፡...
ዐይን ሲሰወር ልብ በርቶ የሚገልጣቸው ጥበበኛ እጆች አሉ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት ትዕግስት ስንታየሁ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ናት። ገና በልጅነት ዕድሜዋ ነበር የዓይኖቿን ብርሃን ያጣችው። ዓይነ ሥውርነት ሳይገድባት ግን የአንገት ፎጣ፣ ኮፍያ እና ባሕላዊ የቤት ውስጥ መገልገያ እቃ...
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን መጠቀም ከነዳጅ ጥገኝነት የመውጫ መንገድ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ግንባታ ስትራቴጅ ቀርጻ እየሠራች ነው። የተፈጥሮ ሃብትን በመጠበቅ እና የአየር ብክለትን በመከላከል ኢኮኖሚዋን ለማሳደግም አልማለች። ከእነዚህም ውስጥ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ማስፋፋት ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
በአማራ ክልል አካባቢ...
የነዳጅ አቅርቦት እና ስርጭቱን ለመቆጣጠር በቴክኖሎጂ የታገዘ የክትትል ሥርዓትን ለመዘርጋት እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: መጋቢት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የነዳጅ አቅርቦት እና ስርጭቱን ለመቆጣጠር ወደ ሥራ ከገባው ግብረ ኀይል በተጨማሪ በቴክኖሎጂ የታገዘ የክትትል ሥርዓትን ለመዘርጋት እየሠራ መኾኑን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ሚኒስቴሩ የ2018 በጀት ዓመት የስምንት...








