የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከባሕር ዳር – ደብረ ማርቆስ መደበኛ በረራ ሊጀምር ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርቡ የበረራ አገልግሎት የጀመረው የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያ አገልግሎቱን በማሳደግ ላይ ይገኛል። ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ፦
✈️ ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ- ማረቆስ ደርሶ መልስ በየቀኑ
✈️ ከደብረ...
የዲጂታል ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለሁለት ቀናት የሚቆይ ዓለም አቀፍ የሳይበር ደኅንነት እና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል።
የኢትዮጵያ የሣይበር ደኅንነት ማኅበር ፕሬዝዳንት ብርሃኑ በየነ (ዶ.ር) የሣይበር ደኅንነት ዓለምአቀፍ ወቅታዊ ትኩረት እንደመኾኑ...
🎑ባለፉት አምስት ዓመታት ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ምን ለውጥ አመጣች?
ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ያለፉት አምስት ዓመታት በግብርናው ዘርፍ መዋቅራዊ ለውጥ ለማምጣት ከፍተኛ ጥረት የተደረገባቸው እና አበረታች ውጤቶች የተመዘገቡባቸው ነበሩ።
እንደ ግብርና ሚኒስቴር መረጃ መንግሥት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ፣ የወጭ ንግድን ለማሳደግ እና...
ኢትዮጵያ ጸጋዎቿን እየገለጸች ቱሪዝሟን እያሳደገች ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የቱሪዝም ባለጸጋ ናት። ዕምቅ ሀብት ያላት ኢትዮጵያ ይህን ሀብቷን ለዓለም የሚገልጥ ጠፍቶ ደብዝዛ ቆይታለች። አሁን ላይ ዘመን እየተለወጠ ሃብቶቿ እየተገለጡ ናቸው።
ኢትዮጵያ የተከደነው ውበቷ ሲታይ፤ ያረጁ ታሪካዊ ቅርሶች...
የኢትዮጵያ ዕቃ ጫኝ መርከብ የሆርሙዝን ሰርጥ አቋርጣ ወደ ጅቡቲ እየተጓዘች ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) MV ጊቤ የሚል መጠሪያ የኢትዮጵያን ንንደቅ ሰቅላ የምትንቀሳቀሰው መርከብ በአሜሪካ እና ኢራን መካከል በተነሳው ጦርነት ሳቢያ ለወራት በሆርሙዝ ሰርጥ ቆመው ከነበሩ መርከቦች መካከል አንዷ ናት። መርከቧ የሆርሙዝ ሰርጥን...








