“እኛን ግን የትንሣኤው ጌታ አስተምሮናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል። የትንሣኤ በዓል አራት ነገሮች የተሻሩበት ዕለት ነው። ሞት፣ መግነዝ፣ መቃብር እና ማኅተም፣...

“ካርዳችን ይመራናል ለምንለው አካል ድምጻችንን የምንሰጥበት ነው” የደሴ ከተማ ነዋሪዎች

  ደሴ: ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ይካሄዳል። ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ እየተከናወነ ይገኛል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንዳስታወቀው እስከ ሚያዚያ 1/2018 ዓ.ም ድረስ ከ42 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ለመራጭነት ተመዝግበዋል። የምርጫ...

ቂምን በፍቅር፤ በደልን በይቅርታ በመሻር ለሀገራችን ልማት፤ ሰላምና አንድነት በጋራ መቆም ይኖርብናል” ርእሰ መሥተዳድር...

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። የመልእክቱ ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ እንኳን ለበዓለ ትንሳዔው አደረሳችሁ! የትንሳዔ በዓል የነጻነትና የምስጋና በዓል ነው። በትንሣኤው ሞት የተሸነፈበት፤ አዲስ ሕይወት...

“ብልጽግና ፓርቲ በችግር ላይ ያሉትን የማኅበረሰብ ክፍሎች እየደገፈ በአብሮነት የሚዘልቅ ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በባሕር ዳር ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ያስገነባቸውን ዘመናዊ ቤቶች አጠናቅቆ ለተጠቃሚዎች አስረክቧል። በመርሐ ግብሩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ብልጽግና...

ትንሣኤ የአብሮነት ቃል ኪዳንን የምናድስበት ቅዱስ ዕለት መኾን አለበት።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የትንሣኤ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የጉባኤው ተወካይ ቦርድ ሠብሣቢ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ዋና ጸሐፊ መላዕከ ብርሃን ፍሰሐ ጥላሁን...