የሆርሙዝን ወሽመጥ እንደ ፖለቲካዊ ግፊት መጠቀም አይገባም።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በመካከለኛው ምሥራቅ የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ እና የዓለም የንግድ መስመር የኾነውን የሆርሙዝ ወሽመጥ ክፍት ለማድረግ ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል።
የአልጀዚራ ዘገባ እንደሚያመላክተው የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማጄድ አል...
የአካል ጉዳተኞችን ዕኩል ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ እና ቮዳኮም ግሩፕ አካል ጉዳተኞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ አካሂደዋል።
በመድረኩ የአካል ጉዳተኞችን ተሳትፎ ለማጠናከር፣ ያሉ ክፍተቶችን ለማስተካከል እና በኢትዮጵያ ያሉ ምቹ አጋጣሚዎችን በመለየት ሥራዎች...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በአፍሪካ ኅብረት የሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የዲጂታል ጤና ዘርፍ...
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሹመቱ የተሰጠው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዘርፉ ላሳዩት አመራር እና ኢትዮጵያ በአህጉሩ የሰው ሰራሽ አስተውሎትንና የፈጠራ ሥራዎችን ለማስፋፋት እየተገበረች የምትገኘውን የላቀ ሚና እውቅና ለመስጠት መኾኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት...
“የፈጠራ ሥራዎች ለአፍሪካ ዕድገት ምንጊዜም ወሳኝ መሰረት ናቸው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሲዲሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዣን ካሴያ ጋር ተወያይተዋል። ይህንን አስመልክተው የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል፦
ዛሬ ጠዋት የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል (Africa CDC) ዋና...
የብሪቲሽ አየር መንገድ የአውሮፕላን በረራ ላይ የዋይ-ፋይ አገልግሎት በይፋ ፈቀደ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብሪቲሽ አየር መንገድ በበረራ ላይ የዋይ-ፋይ አገልግሎትን በይፋ መጠቀም በመፍቀድ ቀዳሚው አየር መንገድ ኾኗል።
ዩኤስ ኤ ቱደይ በኤክስ ገጹ ዛሬ እንዳስነበበው አየር መንገዱ ይህን የፈቀደው በቅርቡ ባስተዋወቀው በሳተላይት የሚሠራ...








