ለአፍሪካ ጨለማን ሳይኾን እውነቷን እንግለጥ!
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ማኅበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓድዋ ሙዚየም እየተካሔደ ነው።
ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ከ30 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ሲኾን 400 ሚሊዮን ተከታይ እንዳለቸው ተገልጿል።
የፐልስ ኦፍ አፍሪካ ሥራ አሥኪያጅ ሰይፈ...
ዶናልድ ትራምፕ በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ መርከቦችን አጅቦ የማውጣቱ ዘመቻ ለጊዜው እንዲቆም አዘዙ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዶናልድ ትራምፕ በሆርሙዝ ወሽመጥ ላይ መርከቦችን አጅቦ የማውጣቱ ዘመቻ ለጊዜው እንዲቆም አዝዘዋል።
የአሜሪካ የጦር መርከቦች እና የንግድ መርከቦችን በወሽመጡ ውስጥ ታጅበው እንዲያልፉ የሚያደርገው ሥራ በድንገት እንዲቋረጥ ተደርጓል። ዓላማው ደግሞ...
“ጀግንነት ከሁሉም በፊት ሀገርን ማስቀደም ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 85ኛው የአርበኞች ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
ዕለቱን አስመልክተው መልዕክት ያስተላለፉት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ “ዛሬ የምናከብረው አባቶቻችን እና እናቶቻችን በፋሺስት ጣሊያን መርዛማ ጋዝ እየተለበለቡ ሕይወታቸውን ሰውተው...
“ዛሬ የምንተነፍሰው የነጻነት አየር የእነዚያ ታላላቅ ባለታሪኮች የጽናት ውጤት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ85ኛው የዐርበኞች የድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ለዘመናት ታፍራ እና ተከብራ የኖረች፣ ሊወርሯት የሞከሩትን...
“አርበኝነት ለሀገር ያለ ዋጋ የሚከፈል ከራስ ወዳድነት የነጻ መሥዋዕትነት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ለ85ኛው ጀግኖች አርበኞች በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸው እንኳን ለ85ኛው የጀግኖች አርበኞች በዓል አደረሳችሁ ብለዋል። ሚያዝያ 27 ቀን ኢትዮጵያውያን ጀግኖች አርበኞች የፋሽስትን ወረራ የቀለበሱበት እና...








