በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ደሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ደጋን ከተማ ውስጥ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፉ ላይ ለክልላችን ሰላም በኅብረት እንቆማለን፤ ለሀገራችን ብልፅግና ዕውን መኾን እንተጋለን፤ በጋራ ጥረት...
ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ሀርቡ ከተማ አሥተዳደር እየተካሄደ...
ደሴ፡ መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የክልላችን አንጻራዊ ሰላም በአጭር ጊዜ ወደ ዘላቂ ሰላም እናሻግራለን፣ በጥቂት ጽንፈኛ ኃይሎች አሥተሳሰብ እኩይ ድርጊት የሚበተን ሀገር እና ሕዝብ የለም፣ ያሰበውን የሚሠራ የጀመረውን የሚጨርስ መንግሥት አለን፣ ታላቁ...
ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በሰሜን ጎንደር ደባርቅ ከተማ እየተካሄደ ነዉ።
ደባርቅ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በሰሜን ጎንደር ደባርቅ ከተማ እየተካሄደ ነዉ። ሕዝባዊ ሰልፉ ፈተናን በመሻገር ሰላምን ለማጽናት እና ልማትን ለማስቀጠል የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ ያለመ ነው።
በድጋፍ ሰልፉ መሪ መልዕክቶች ተስተላልፈዋል። ከመልእክቶች መካከልም:-...
ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደሴ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ደሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፋት ዓመታት የተሠሩ የልማት እና ሀገርን የማጽናት ሥራዎችን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደሴ ከተማ ውስጥ እየተካሄደ ነው።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው።
ደሴ: መጋቢት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ከተማ ውስጥ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሰልፉ ባለፋት ዓመታት የተከናወኑ ልማቶችን እና ሕግን በማስከበር የሀገርን ሰላም ለመጠበቅ የሚደረገውን ትግል የሚደግፍ ነው።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!








