የኢትዮጵያ የ5 ሚሊዮን ኮደሮችን ቁጥር ወደ 7 ሚሊዮን የማድረስ ጉዞ✨

የኢትዮጵያ የ5 ሚሊዮን ኮደሮችን ቁጥር ወደ 7 ሚሊዮን የማድረስ ጉዞ✨ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቀረበውን የኢትዮጵያ ወጣቶች የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች ኢኒሼቲቭን እንዲቀላቀሉ እና የክረምቱ ወቅት ከመጠናቀቁ በፊት የተሳታፊዎችን ቁጥር ወደ 7 ሚሊዮን ለማድረስ...

🌟 የብርሃን እና የልምላሜ ዑደት – ከቡሄ እስከ ግሸን 🌿

🌟 የብርሃን እና የልምላሜ ዑደት - ከቡሄ እስከ ግሸን 🌿 የኢትዮጵያ የዘመን መለወጫ ዋዜማ እና መባቻ ከክረምት ማብቂያ እስከ ጸደይ መግቢያ ያለው ጊዜ፤ ተፈጥሮ ልምላሜን የምትለብስበት ብቻ ሳይኾን የሰው ልጅም ነፍስ በሃይማኖታዊ እና ባሕላዊ በዓላት...

የሃሳብ ብዘኃነት ለሀገራዊ ምክክር ግብዓት ወይስ ፈተና?

የሃሳብ ብዘኃነት ለሀገራዊ ምክክር ግብዓት ወይስ ፈተና?   ሀገራዊ ምክክር ያስፈለገው የአንድ ሀገር ዜጎች መሰረታዊ በሚባሉ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተመሳሳይ አስተሳሰብ ስላላቸው አይደለም። ይልቁንም አብረው እንዲመክሩ የሚያደርጋቸው በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ የተለያየ ሃሳብ (አመለካከት) በማራመዳቸው ነው። ስለዚህ...

የሕገ ወጡ ሕወሃት ነገር – ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ

የሕገ ወጡ ሕወሃት ነገር - ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ   ተፈጥሮአዊ ወይም አብሮ ያደገ መጥፎ ባህሪ በእድሜ መግፋት፤ በምክር እና በተግሳጽ እንደማይለቅ ይልቁንም አብሮ እንደሚዘልቅ እና ተደጋግሞ እንደሚገለጥ ለማሳየት "ጅል አመል አይለቅም" ይላሉ ኢትዮጵያውያን በብሂላቸው።   አባባሉ ሕገ...

ዋና ዋና ነጥቦች፦ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ ቆይታ

ያልተቀደሰ ጥምረት፦ በኦሮሚያ፣ በአማራና በትግራይ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች መንግሥትን ማሸነፍ እንደማይችሉ ሲረዱ ያልተቀደሰ ጋብቻ/ጥምረት ፈጥረዋል። አሮጌ የፖለቲካ አስተሳሰብ፦ የሕወሓት ቡድን ዛሬ ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ሊሰካ በማይችል፣ በአሮጌ የፖለቲካ ሀሳብ እና አመራር ውስጥ ተቀርቅሮ...