በበጀት ዓመቱ 1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ፓስፖርቶችን ለዜጎች ማሰራጨት መቻሉን የኢትዮጵያ ኢምግሬሽን እና ዜግነት...
የኢትዮጵያ ኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን ዐበይት ተግባራት እና ያስመዘገባቸውን ስኬቶች አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጠት የኢትዮጵያ ኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት
በበጀት ዓመቱ 1ነጥብ 6 ሚሊዮን ፓስፖርቶችን ለዜጎች ማሰራጨት...
የሀረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ።
የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሄደው ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ይመክራል።
የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በክልሉ ርእሰ መሥተዳድር...
🌍 “የኢትዮጵያ ሰላም፣ መረጋጋት እና አንድነት ለቀጣናው እጅግ ወሳኝ ጉዳይ ነው” አምባሳደር ባንኮሌ አዶዬ
የኢትዮጽያ ሀገራዊ ምክክር እየተካሄደ ነው። በምክክር ሂደቱ ተገኝተው ቁልፍ መልዕክት ያስተላለፉት በአፍሪካ ኅብረት የፖለቲካ ጉዳዮች፣ የሰላም እና ደኅንነት ኮሚሽነር አምሳደር ባንኮሌ አዶዬ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ታሪካዊ መኾኑን ተናግረዋል። እንደ አፍሪካ ኅብረት የዚህ ታሪካዊ ምክክር...
“የእርስ በእርስ ግጭት ከውጭ ጠላት ጋር ከመዋጋት በላይ ጎጅ ነው” ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ
ታላቋ ኢትዮጵያ ሀገራዊ ችግሮቿን ትፈታ ዘንድ ሀገራዊ ምክክር እያካሄደች ትገኛለች።
በምክክር ጉባዔው ማስጀመሪያ ላይ የተገኙት የናይጄሪያ የቀድሞው ፕሬዝዳንት እና በአፍሪካ ኅብረት የምሥራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በታሪካዊው ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ግብዣ ስለተደረገላቸውም አመስግነዋል።...
“ሽምግልና፣ ንግግር እና ይቅርታ ኢትዮጵያን አጽንተው ያቆዩዋት እሴቶች ናቸው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ታሪካዊው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ታሪክ ጠገብ እና ጥንታዊ የኾነች ሀገር ናት ብለዋል።
ኢትዮጵያ ውስጥ በታሪክ በርካታ...








