በአዲሱ የመረጃ ነፃነት አዋጅ ቁጥር 1427/2018 ዓ.ም. የግል ድርጅቶችም መረጃ የመስጠት ግዴታ ተጣለባቸው።

  በዓለም የመረጃ ነፃነትን ሕገ-መንግሥታዊ እና ሕጋዊ እውቅና በመስጠት ተግባራዊ ያደረጉ ሀገራት ቁጥር 139 ደርሰዋል። እነዚህ ሀገራት መረጃን ለዜጎቻቸው ተደራሽ ማድረግ የመልካም አሥተዳደር እና የዴሞክራሲ መሠረት መኾኑን አምነውበት እየሠሩበት ይገኛሉ። ኢትዮጵያም የመረጃ ነፃነት ሕግን በተግባር...

ኢትዮጵያውያን ሁሉ ከልብ መነጋገርን ሽተው ያለልዩነት የተገናኙበት ታላቅ ቂድረክ!

የኢትዮጵያን የዘመናት የአለመግባባት ቋጠሮ ለመፍታት፤ የታሪክ ተቃርኖዎች እና የፖለቲካ ሽኩቻዎችን በዘላቂነት ለመቅረፍ የተጀመረው ሀገራዊ ምክክር በሂደቱ በርካታ መሠናክሎችን አልፎ ኢትዮጵያውያንን በአንድ መድረክ ለአንድ ዓላማ በታሪካዊ ጉባኤ ላይ አሰባስቧቸዋል። ሀገራዊ ምክክሩ ለዘመናት እየተንከባለሉ የመጡ ውስጣዊ...

መሪዎች የብልጽግና ፓርቲ እሳቤዎችን በተግባር በመተርጎም ውጤታማ የመንግሥት እና የፓርቲ ተግባራትን አከናውነዋል።

የሐረሪ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጌቱ ወዬሳ በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት የተከናወኑ የፓርቲ እና የመንግሥት ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም በበጀት ዓመቱ የፓርቲውን እሳቤዎች በተግባር በመተርጎም ረገድ አበረታች እና ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸውን...

“ቀጣዩ ጊዜ ጠንካራ የጤና ሥርዓት የምንገነባበት ይኾናል” ዶክተር መቅደስ ዳባ

የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 100ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን እያከበረ ነው። በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በየዘመኑ የሚከሰቱ በሽታዎችን በመቋቋሞ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ ተቋም መገንባት ችለናል ነው ያሉት። እያንዳንዱ የተቋሙ ባለሙያ በመቶ ዓመት...

የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዘመናዊ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የላቀ አገልግሎት እንዲሰጥ መሥራት ይገባል።

የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 100ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን እያከበረ ነው። በዓልሉ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ እንደ ኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ያሉ ዘመን ተሻጋሪ ተቋማትን የበለጠ ለማሳደግ አስፈላጊውን ሥራ መሥራት ይገባል ብለዋል። ተቋሙ ዘመናዊ ቴክኖሎጂን...