የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከ100 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወገኖች ማዕድ አጋሩ።

አዲስ አበባ: መጋቢት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ከ100 ሺህ በላይ ለሚኾኑ ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የረመዳን ጾም ከተጀመረበት ጊዜ...

“ገቢ የችግር መውጫ መንገዳችን ነው” መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በገቢ አሠባሠብ እና በአሠራሮች ዙሪያ ከወልድያ ከተማ አሥተዳደር እና ከሰሜን ወሎ ዞን የወረዳ የሥራ ኀላፊዎች እና የገቢ ተቋማት ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂዷል። የቢሮው ኀላፊ መንገሻ...

“ሕዝብ በተግባራት ላይ እንደ ባለቤት ሲሳተፍ ሰላም ይጸናል” አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የባሶና ወራና፣ የአንጎለላ ጣራ ወረዳ እና የቡልጋ ከተማ አሥተዳደር የሰላም፣ ልማት እና የወቅታዊ ተግባራት ሁኔታ የግምገማ መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት...

የፖለቲካ ፓርቲዎች ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ቅድመ ዝግጅት ሥራ እየሠሩ መኾኑን ገለጹ።

ባሕርዳር፡መጋቢት08/2018ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ለአንድ ሀገር ብዙ ፋይዳ ያለው የዴሞክራሲ መሠረት ነው። ብዙ ብሔር፣ ብሔረሰብ እና ፍላጎቶች ላሉባቸው እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገሮች ደግሞ ሚናው ጉልህ ነው። ለዚህም በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ እንደ ሀገር እና እንደ አማራ ክልል...

በጭልጋ እና አካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ወደሰላም ተመለሱ።

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላማዊ ኑሮን መከተል ለዘላቂ ሰላም አማራጭ የሌለው ቁልፍ መፍትሔ መሆኑን ወደሰላም የተመለሱ የቀድሞ ታጣቂዎች ገልጸዋል። የሰላም አማራጭን መከተላቸው ለሕጋዊ ኑሮ እና ሕይወት እንደሚያበቃቸውም ተናግረዋል። ኃይል እና ግጭት ጉዳት ከማስከተል...