በቴክኖሎጂ ላይ እየተሰጡ ያሉ ሥልጠናዎች የወጣቶችን ሕይወት እየቀየሩ ነው።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርብ ሳይኾን በሩቁ ወጥኖ መሥራት ሀገርን ያሳድጋል፤ ለግለሰቦችም ለውጥ የራሱ ሚና አለው። አሚኮ ዲጂታል ሚዲያ እንደ ሀገር የተጀመሩ ኢንሼቲቮች ምን ያክል ለውጥ እያመጡ እንደኾነ ጠይቋል። እንደ ሀገር ከተጀመሩ ኢኒሼቲቮች መካከል...

የሕግ ባለሙያዎች የወጡ ሕጎችን መከታተል እና ማሥፈጸም አለባቸው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ በፍትሐብሔር የፍትሕ አሥተዳደር ዘርፍ ሕጎች ላይ ያደረገውን የዳሰሳ ጥናት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ገምግሟል። በግንባታ ውል አሥተዳደር፤ በግዥ ውል አሥተዳደር እና አጠቃላይ የሕግ አወጣጥ ላይ የወጡ...

ኢትዮጵያ የሰላም ካባ መልበስ አለባት።

ባሕርዳር፡ መጋቢት 10/2018ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም በግል ሕይወት፣ በማኅበረሰብ እና በሀገር ግንባታ ውስጥ ከፍተኛ ስፍራ ያለው ነው። ኾኖም ግን ባለፋት ጥቂት ዓመታት ይህ ከፍተኛ ስፍራ ያለው ሰላም በልዩ ልዩ ምክንያቶች ችግሮች ገጥመውታል። አሚኮ ዲጅታል ሚዲያም እንደ...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ለኢድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። መልእክታቸውም...

እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሳችሁ! የዒድ አል ፈጥር በዓል፣ በመተባበር የደስታ ብርሃን የሚንፀባረቅበት ሕይወት በበጎነት የምትደምቅበት ታላቅ ዕለት ነው። በታላቁ የረመዳን ወር ጾሙ ከእምነቱ በተሻገረ አስተሳስቦናል፤ ሶላቱ አቀራርቦናል፤ ኢፍጣሩ በአንድ ማዕድ ዙሪያ ሲያሰባስበን ከርሟል፤ ኢትዮጵያዊ...

እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። እንኳን ለዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሰን፣ አደረሳችሁ! በሕዝበ ሙስሊሙ ዘንድ ዒድ አል ፈጥር የበረከት በዓል ተደርጎ ይታመናል። ሮመዳንም የአላህ (ሱወ) ደግነት የሚገለጥበት፣ ውድ...