4 ነጥብ 56 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ቦታ መስጠቱን የደቡብ ጎንደር ዞን...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2018ዓ.ም (አሚኮ) ማሪሁን አስማማው በነፋስ መውጫ ከተማ የምግብ ዘይት ለማምረት 4ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ተቀብሏል፤ አሁን ላይ የግንባታ ቁሳቁስ በማቅረብ ላይ መኾኑን ተናግሯል። በቅርቡም ግንባታ እንደሚጀምር ገልጿል፡፡
የዘይት መጭመቂያው ለ150 ሰዎች የሥራ...
“ባሕላዊ ፍርድ ቤቶች ሁለቱም ተከራካሪዎች ወደው እና ፈቅደው የሚሄዱባቸው አማራጭ ሥርዓቶች ናቸው” አቶ ዓለምአንተ...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባሕል ፍርድ ቤቶች እውቅና መስጫ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሄዷል።
በመርሐ ግብሩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች፣ የሃይማኖት...
በፕላን የተመሩ የገጠር ማዕከላት እንዲገነቡ ማድረግ ይገባል።
አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 21/2018ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የተቀናጀ የገጠር ማዕከላት ልማት የንቅናቄ መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው።
"በፕላን የተሠሩ የገጠር ማዕከላት ለዘላቂ የከተማ ልማት፤ በአንድ ወረዳ አንድ የገጠር ማዕከል ዕውን ይኾናል" በሚል መሪ መልዕክት በሆሳዕና...
“ባሕላዊ ፍርድ ቤቶች ቂምና ጥላቻ የሚያሽርባቸው፣ ወዳጅነትም የሚጸናባቸው ናቸው ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ታሕሣሥ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባሕል ፍርድ ቤቶች እውቅና መስጫ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሄዷል። በመድረኩ ላይ ተገኝተው የሥራ መመሪያና መልእክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
የልደት በዓልን በላሊበላ ለማክበር እንግዶች ወደ ከተማዋ እየገቡ ነው።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2018ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት ውስጥ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አንዱ ነው።
በዓሉን በድምቀት ለማክበር የሚያስችለውን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ መሳይ ወዳጀ ገልጸዋል።
ከወጣቶች እና ከሀገር...








