“የሳይበር ጥቃት እና የፋይናንስ ተቋማት ስጋት”

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሳይበር ዓለም ዝማኔ ለፋይናንስ ዘርፉ እጅግ ከፍ ያለ እድገትን ያመጣ፣ ቀላል እና ፈጣን አገልግሎትን ያስተዋወቀ መኾኑ እሙን ቢኾንም እድገቱን ተከትሎ የተወለደው የሳይበር ጥቃት ደግሞ ዘርፉን እየተፈታተነ ያለ ሥጋት ኾኖ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)የቻይና ኮሚኒኬሽን እና ኮንስትራክሽን ካምፓኒ (ሲሲሲሲ) ሊቀመንበር ዋንግ ቶንግዙን በጽሕፈት...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመላው ሀገሪቱ ባሉ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ሥራዎች ላይ ንቁ ተሳታፊ ያለውን ሲሲሲሲ የበለጠ ትኩረት እና ኢንቨስትመንት ሊያደረግባቸው የሚችሉ ሀገራዊ እምቅ ሃብቶችን አስመልክቶ ውይይት አድርገዋል።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታየ አፅቀሥላሴ ከሳዑዲ አረቢያ የንግድ ምክር ቤት ሰብሳቢ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታየ አፅቀሥላሴ ከሳዑዲ አረቢያ የንግድ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሀሰን ሙጂብ ኦል ህዋይዚ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ የሳዑዲ አረቢያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ እያደረጉት ያለውን የኢንቨስትመንት እና ንግድ...

“ምቹ የመኖሪያ እና አረንጓዴ አካባቢ የሚያካትተው አዲሱን የመኖሪያ ህንፃ ግንባታ በመጪው መስከረም ወር ለማጠናቀቅ...

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ድርጅቶች እና በጎ አድራጊዎች ለዜጎች ህይወት እና ከባቢ መለወጥ ያለመታከት ልግስናቸውን እንዲዘረጉ መልእክትም አስተላልፈዋል። ሥራውን አስመልክቶም ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀጣዩን መልእክት በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል። ዛሬ በአዋሬ አካባቢ ከስድስት ዓመታት በፊት በጀመርነው የዝቅተኛ...

“ሀገር በቀል ዕውቀቶች ጥቅም ላይ እንዲውሉ ምሁራን በሳይንሳዊ መንገድ ጥናት ሊያደርጉባቸው ይገባል” የባሕል እና...

ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር በቀል እውቀቶች በተሻለ መልኩ ጥቅም ላይ እንዲውሉ ምሁራን በሳይንሳዊ መንገድ ጥናት ሊያደርጉባቸው እንደሚገባ የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር ገልጿል። የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ከኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የሀገር...