ዜናአማራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)የቻይና ኮሚኒኬሽን እና ኮንስትራክሽን ካምፓኒ (ሲሲሲሲ) ሊቀመንበር ዋንግ ቶንግዙን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለዋል። May 23, 2024 28 ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመላው ሀገሪቱ ባሉ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ሥራዎች ላይ ንቁ ተሳታፊ ያለውን ሲሲሲሲ የበለጠ ትኩረት እና ኢንቨስትመንት ሊያደረግባቸው የሚችሉ ሀገራዊ እምቅ ሃብቶችን አስመልክቶ ውይይት አድርገዋል። ተዛማች ዜናዎች:7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሕዝብ ተሳትፎ እና በስኬት መጠናቀቁን የፓርቲ ተወካዮች ገለጹ።