1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በከሚሴ ከተማ እየተከበረ ነው።
ከሚሴ: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ የዒድ በዓላት መካከል አንዱ ዒድ አል አድሃ ዓረፋ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ከሚሴ ከተማ እየተከበረ ነው።
በበዓሉ ላይ በርካታ ቁጥር ያላቸው የሃይማኖቱ ተከታዮች...
1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በወልድያ ከተማ እየተከበረ ነው።
ወልድያ: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሐ ዓረፋ በዓል ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሃይማኖቱ ተከታዮች በታደሙበት በወልድያ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና አቆጣጠር የመጨረሻው ወር ላይ እንገኛለን። ወሩ ዙል-ሂጃ በመባል ይጠራል። ወሩ በገባ 10ኛው ቀን የዒድ አል አድሃ በዓል ይከበራል ይላሉ በወልዲያ ከተማ አሥተዳደር እስልምና ጉዳይ የዳዋ እና...
1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በባሕር ዳር ከተማ ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም መከበር ጀምሯል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
“የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓልን ስናከብር የሀገራችንን ክብር እና የሕዝባችንን አንድነት የሚያጠናክር እንዲሆንልን ከልብ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለመላው የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች በሙሉ "የአንድነት፣ የአብሮነት እና የመረዳዳት እሴት ማሳያ ለኾነው 1ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል እንኳን አደረሳችሁ" ብለዋል።
የዒድ...








