ዜናአማራ 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በባሕር ዳር ከተማ እየተከበረ ነው። June 16, 2024 29 ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በባሕር ዳር ከተማ ባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም መከበር ጀምሯል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የአማራ ክልል የክረምት የአደባባይ በዓላት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።