ጤና ተቋማት ለማኅበረሰቡ በተሟላ መንገድ አገለግሎት እንዲሰጡ ሁሉም ኀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል ተባለ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ጤና ቢሮ እናቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና አፍላ ወጣቶች ዳይሬክተር መልሰው ጫንያለው እንዳሉት እናቶች በእርግዝና፣ በምጥ እና በወሊድ ጊዜ ሊደርስባቸው የሚችለውን ችግር ለመከላከል በጤና ተቋማት ተገኝተው ክትትል እንዲያደርጉ...

የ12ኛ ክፍል ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ ሁሉም የበኩሉን ድርሻ እንዲወጣ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ጥሪ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) የ12ኛ ክፍል ፈተናን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል። የ12ኛ ክፍል ፈተና ለማስፈተን ባስተማሩ አካባቢዎች ሁሉ...

በአይከል ከተማ አስተዳደር የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማእከላዊ ጎንደር ዞን አይከል ከተማ አስተዳደር ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ በአይከል ከተማ አስተዳደር የሚገኙ የንግዱ ማኅበረሰብ የተሳተፉበት የምክክር መድረክ በመካሄድ...

በአለፋ ወረዳ የመንግሥት ሰራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በአለፋ ወረዳ የመንግሥት ሰራተኞች ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው። "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ ባለው የመንግሥት ሰራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየመከረ መኾኑን...

ወጣቶች በሀገራዊ ምክክሩ ሚናቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያዘጋጀው የወጣቶች የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ ባስተላለፉት መልዕክት ወጣቶች የመነጋገር እና የመደማመጥ ባሕልን በማጎልበት...