ከ6ሺህ በላይ ተማሪዎችን በፓይለት ምዝገባ ሂደት ለመመዝገብ ማቀዱን የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።

ወልድያ: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2018 የትምህርት ዘመን የፓይለት ምዝገባ ጀምሯል። በምዝገባ ሂደቱ ላይ አሚኮ ያገኛቸው የእቴጌ ጣይቱ ብጡል የአንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች በክረምት ወቅት የተሻለ ቅድመ...

ሰላም እና እርቅ ለማወረድ አባታዊ ኃላፊነታቸዉን በመወጣት ላይ የነበሩ አባት በታጣቂዎች መገደላቸውን የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰላም ካውንስል የሰሜን ጎጃም ዞን የሰላም ካውንስል መሪ የነበሩት መልዓከ ምህረት ነቃጥበብ ገነት በክልሉ የተፈጠረውን የሰላም እጦት በእርቅ እንዲፈታ ሲሠሩ እንደነበር ካውንስሉ ገልጿል። ችግሮች በሰላም እንዲፈቱም በሕዝባዊ...

ትምህርት ከፖለቲካ ነጻ ነው፤ መምህራን ደግሞ የሁሉም ናቸው!

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2018 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 4 ሚሊዮን ተማሪዎችን ለማስተማር እንደ ክልል አቅዶ ወደ ተግባር መግባቱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታውቋል። በሚፈጠሩ የሕዝብ መድረኮች ላይ የሚታየው የሕዝብ ስሜትም ተስፍ ሰጭ...

የአሚኮ የቴክኖሎጂ ጉዞ “ከክር እስከ ኦቪቫን”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው አብመድ የዛሬው አሚኮ በጥቂት ጋዜጠኞች እና በውስን ቴክኖሎጅ መረጃን ለኅብረተሰቡ በማድረስ በ1987 ዓ.ም ነው ሥራውን የጀመረው። ያኔ ሥራውን ሲጀምር በቂ ቴክኖሎጅ አልነበረም፣ ሃሳብ እንጅ በቂ የመሣሪያ ቁሳቁስ አልነበረም፣...

በሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ከ5 ዓመት በታች የኾኑ ሕጻናት የልደት ሰርተፍኬት እንዲያገኙ እየተሠራ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር ጽሕፈት ቤት በ2017 በጀት ዓመት ከ44 ሺህ በላይ ሕጻናት የልደት ምዝገባ ማካሄዱን ገልጿል። ሕጻናት ትክክለኛ እና ታማኝነት ያለው መረጃ እንዲኖራቸው መብታቸው እና ደኅንነታቸው እንዲጠበቅ የልደት...