በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ የታጠቁ ኃይሎች በሕዝብ መገልገያ ተቋማት እና ንብረቶች ላይ ውድመት...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ በገለጉ ከተማ በጽንፈኞች በደረሰ ድንገተኛ ወረራ ከፍተኛ የንብረት ውድመት መድረሱን የወረዳው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ጽንፈኞቹ በመንግሥት ተቋማት እና በግለሰቦች ንብረት ላይ...

የጸረ ተባይ እና ጸረ አረም ኬሚካል እጥረቶች እንዳሉባቸው አርሶ አደሮች ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አርሶ አደሮች የጸረ ተባይ እና ጸረ አረም ኬሚካል እጥረቶች እንዳሉባቸው ተናግረዋል፡፡ በዞኑ በአንዳንድ አካባቢዎች ምርቱን ሊያበላሹ የሚችሉ ተባዮች እና አረም መከሰቱን አርሶ አደሮቹ ገልጸዋል፡፡...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

ትውልድ እና ዘመን ተሻጋሪ ሥልጣኔን ለምታውቀው ሐረር ዐረንጓዴ አሻራ ሌላው መለያ ቀለሟ ነው። በመትከል የማንሰራራት አረንጓዴ አሻራችንን ዛሬ በሐረር ድሬ ጠያራ ወረዳ አሳርፈናል። የታሪክ እሴቷን ጠብቃ የቱሪዝም እና በአጠቃላይም በተነቃቃ የኢኮኖሚ ግንባታ ላይ የምትገኘውን...

በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ተጀምሯል።

እንጅባራ፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በትምህርት ዘመኑ ከ465 ሺህ በላይ ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር መታቀዱንም የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ የእቅድ ዝግጅት ቡድን መሪ ምህረት ተሠራ በትምህርት ዘመኑ ከቅድመ አንደኛ...

አሚኮ እዚህ ለመድረስ በርካታ ፈተናዎችን አልፏል።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ1987 ዓ.ም ሲመሠረት በ''በኩር'' ጋዜጣ የጀመረው የአማራ ማዲያ ኮርፖሬሽን እነኾ ሥሦት አስር ዓመታትን አስቆጥሯል። በ30 ዓመታት ጉዞ ከበኩር ጋዜጣ ባለፈ በቴሌቪዥን፣ በሬድዮ፣ በኤፍ ኤም፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ደግሞ ዘመን...