አሚኮ ለጎንደር ባሕል ማዕከል ዕድገት የበኩሉን ሚና ተወጥቷል።

ጎንደር፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ባለፉት 30 ዓመታት የባሕል እና ኪነ ጥበብ ዘርፎች እንዲጠበቁ እና ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፉ በትኩረት ሠርቷል። አሚኮ የኪነ ጥበብ ዘርፉን የሚያሳድጉ ተግባራትን እያከናወነ እንደሚገኝ የጎንደር ባሕል ማዕከል ሥራ አሥኪያጅ...

በ2017 በጀት ዓመት በመዲናዋ 19 ሺህ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በመዲናዋ ተገንብተው የተጠናቀቁ የገበያ ማዕከላትን እና የመኪና ማቆሚያ ፕሮጀክቶችን መርቀዋል። በ2017 በጀት ዓመት በመዲናዋ 19 ሺህ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት መኾናቸውን...

እኛስ ያጣነውን ሰላም ለመመለስ ስንት ዓመታትን እናልቅስ?

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እና በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ በጉጉት ከሚጠበቁ አጽዋማት መካከል አንዷ ናት ጾመ ፍልሰታ፡፡ ፍልሰታን ከሕጻናት እስከ አዛውንት፣ ከመኳንንት እስከ ሊቃውንት በየዓመቱ ወርሐ ነሐሴ መጀመሪያ ቀን...

አሚኮ በማኅበራዊ ዘርፍ ውጤታማ ሥራ ሠርቷል፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የአማራ ብዙኀን መገናኛ ድርጅት የአሁኑ አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) በታኅሣሥ 7/19 87 ዓ.ም በበኩር ጋዜጣ አስተማሪ እና አዝናኝ የኾኑ መረጃዎችን ለኀብረተሰቡ በማድረስ ጀምሯል፡፡ በሂደትም በቴሌቪዥን፣ በመደበኛው ሬዲዮ፣ በኤፍ...

” ከራሳችን አልፎ አፍሪካን በባቡር ለማስተሳሰር በአዲስ ምዕራፍ በጋራ መሥራት ይጠበቅብናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከምዕተ ዓመታት በፊት ለብዙ አፍሪካውያን የባቡር አገልግሎትን ያስተዋወቀው የኢትዮጵያ ምድር ባቡር በኋላም የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር አገልግሎት ለረጅም ዓመታት...