ʺበላይ ዘለቀ- ጠላት የበረገገለት፣ ወገን የተመካበት”
ባሕር ዳር: ጥር 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገሩን ከአብራኩ ክፋይ አስበልጦ ወደዳት፣ ሀገሩን ከግራ ጎኑ አስቀዳማት፣ ሀገሩን ከወገን ዘመዶቹ አላቃት፣ ኢትዮጵያን በመከራ ውስጥ ኾኖ አፈቀራት፣ ለፍቅሯ ግለት በዱር በገደል ተመላለሰላት፣ በበረሃ ተንከራተተላት፣ ወንድም...
ሐሰተኛ መታወቂያ በማዘጋጀት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አባል ነን በሚሉ አጭበርባሪ ግለሰቦች ላይ እርምጃ...
ባሕርዳር፡ ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሐሰተኛ መታወቂያ በማዘጋጀት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና የሌሎች መንግሥታዊ ተቋማት አባል ነን በማለት ኅብረተሰቡን እያጭበረበሩ በሚገኙ ግለሰቦች ላይ ጥብቅ ክትትል በማድረግ እርምጃ እየተወሰደ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት...
ʺፍየል በጉ ታርዶ ተጥሎ ፍሪዳ ያውቅበታል ጎንደር ሲቀበል እንግዳ”
ባሕር ዳር: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንግዳ መቀበል ታውቅበታለች፣ ስሞት አፈር ስኾን እያለች ታቃመጥላለች፣ ብሉልኝ ጠጡልኝ እያለች እንግዶቿን ታሞናሙናለች፡፡ ለእንግዶቿ ጃኖውን ትደርባለች፣ ካባውን ታለብሳለች፣ ከጠጁ እየቀዳች፣ ከፍርንዱሱ እየሞላች ታጠጣለች፣ ከጮማው እየቆረጠች ታጎርሳለች፣ ታሪክና ሃይማኖት፣...
ጥምቀትን በኢራንቡቲ!
አራንቡርቲ - በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ውስጥ የምትገኝ ጥምቀት በልዩ ድምቀት የሚከበርባት ቦታ ናት፡፡
ኑ ጥምቀትን በኢራንቡቲ እናክብር!!!!
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
ጥምቀትን በጎንደር!
የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በጎንደር ልዩ ነው ።
የሙሽራዋ ከተማ እንግዶችም ይተምማሉ፤ በዓሉን በድምቀት ያከብራሉ።
ዘንድሮ ግን ድግሷ ደማቅ ነው፤ እንግዶቿም ተበራክተዋል።
ጥምቀትን በጎንደር አይቀርም!
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!








