ዜናኢትዮጵያ ጥምቀትን በጎንደር! January 12, 2023 225 የዘንድሮው የጥምቀት በዓል በጎንደር ልዩ ነው ። የሙሽራዋ ከተማ እንግዶችም ይተምማሉ፤ በዓሉን በድምቀት ያከብራሉ። ዘንድሮ ግን ድግሷ ደማቅ ነው፤ እንግዶቿም ተበራክተዋል። ጥምቀትን በጎንደር አይቀርም! ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ለጤናው መስክ 'የምሥራች' የተባለው ቴክኖሎጂ ምን ይዞ መጣ?