“የምክክር ሀገር ጠንካራ ነው”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተመካከሩ ይስማማሉ፣ የተስማሙ በፍቅር ይኖራሉ፣ በፍቅር የኖሩ ሀገርን ሰላም ያደርጋሉ። አበው ከምክክር የገዘፈ ችግር የለም ይላሉ። እድሜ ለሽምግልና እንጂ ሁሉም በዛፍ ሥር አበው መክረውበት፣ የከረረውን አላልተውት፣ የሻከረውን...
“እንደ ክልል ያጋጠመውን የሰላም እጦት በዘላቂነት ለመፍታት የክልሉ መንግሥት በትኩረት እየሠራ ነው” ርእሰ መሥተዳደር...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በሀገራዊና ክልላዊ ኹኔታዎች ዙሪያ ከተለያዩ አካላት ጋር በደሴ ከተማ ውይይት አድርገዋል፡፡
በውይይቱም የወሎና አካባቢው ማኅበረሰብ ከፀጥታ አካላት ጋር በመኾን የአካባቢውን ሰላም የሚጠብቅበት መንገድ...
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደሴ ከተማ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ስለሰላም፣ ልማትና መልካም አሥተዳደር ዙሪያ ውይይት አደርገዋል።
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደሴ ከተማ እየተሠሩ ያሉትንም መሠረተ ልማቶች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
📸ደሴ...
ሀገርን ለማጽናት መስዋዕትነት የተከፈለበት ታሪካዊ ቦታ ትኩረት ተነፍጎታል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዙሪያ ገባውን ከርቀት ለመቆጣጠር የሚያስችል ኹነኛ ሥፍራ ነው። ለወታደራዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ስልታዊ እና ተመራጭ እንደነበርም ይነገራል፤ መቅደላ አምባ።
አጼ ቴዎድሮስ የሥልጣን ማዕከላቸውን ከደብረ ታቦር ወደ መቅደላ ያዛወሩበት...
“በዓሉ ብዝኃነትን፣ መቻቻልን እና አብሮነትን በማጎልበት ዴሞክራሲ እና ዘላቂ ሰላምን የምናጠናክርበት ይኾናል” ምክትል...
ባሕር ዳር:ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም(አሚኮ)የዘንድሮው የብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በዓል ሕብረ ብሔራዊ የፌዴራል ሥርዓቱ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ያለውን ሚና በሚያጠናክር መልኩ እንደሚከበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ-ጉባኤ ዛህራ ሁመድ ገለልጸዋል።
በሶማሌ ክልል አዘጋጅነት በጅግጅጋ...








