ዜናአማራ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደሴ ከተማ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ። October 31, 2023 65 ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ስለሰላም፣ ልማትና መልካም አሥተዳደር ዙሪያ ውይይት አደርገዋል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደሴ ከተማ እየተሠሩ ያሉትንም መሠረተ ልማቶች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። 📸ደሴ ከተማ አሥተዳደር ኮሙኒኬሽን ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በምሥራቅ ጎጃም ዞን የችግኝ ተከላ እና ለአቅመ…