“ወጣቶች በታሪክ አጋጣሚ ያገኙትን መልካም እድል ለመጠቀም ከማንም በላይ በሀገራዊ ምክክሩ ባለድርሻ ሊኾኑ ይገባል”...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዘመናት መካከል የዘለቀ ማኅበራዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ፖለቲካዊ ቁርቁስ ለአሁናዊው የሀገረ መንግሥት ግንባታ ሂደት ፈተና የኾነባት ኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሁነኛ ፈውሷ ነው የሚሉት በርካቶች ናቸው፡፡ ለዘመናት በነፍጥ እና...

በወልቃይት ወረዳ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ56 ሺህ በላይ ችግኞችን ለመትከል አቅዶ እየሠራ መኾኑን...

ሁመራ: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"የምትተከል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ "በሚል መሪ መልእክት በሀገር ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በወልቃይት ወረዳ ተጀምሯል። ኅብረተሰባቸውን በሙያቸው ከማገልገል ባሻገር...

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የመንግሥት ሠራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ እያካሄዱ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮንፈረንሱ "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መልእክት እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን የዞኑ የመንግሥት ሠራተኞች ተሳታፊዎች መኾናቸውን ከዞኑ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና መሰጠት ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2016 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀት እና በኦላይን መሰጠት ተጀምራል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን አስጀምረዋል። የትምህርት ሚኒስትሩን ጨምሮ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ...

96 በመቶ የ12ኛ ክፍል የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ለፈተና ወልድያ ዩኒቨርሲቲ መግባታቸውን የሰሜን ወሎ ዞን...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ራያ አላማጣ፣ ራያ ባላ እና አላማጣ ከተማ እንዲሁም በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ኦፍላ እና ኮረም አካባቢዎች የሚገኙ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የሥነ...