ዜናአማራ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የመንግሥት ሠራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ እያካሄዱ ነው። July 10, 2024 29 ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮንፈረንሱ “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መልእክት እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን የዞኑ የመንግሥት ሠራተኞች ተሳታፊዎች መኾናቸውን ከዞኑ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:ትንሣኤ የወደቁት የተነሱበት እና ደካሞች የተደገፉበት ዕለት ነው።